ለክቡራን ውድ ባለአክስዮኖች በሙሉ!!
ሲዳማ ባንክ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዶ በተወሰነው መሰረት እ.ኤ.አ መጋቢት 31/2023 (መጋቢት 22 ቀን 2015) ዓ.ም ጠቅላላ የአክሲዮን ክፍያ ተከፍሎ ማለቅ ይኖርበታል። በመሆኑም ጊዜው ሊያልቅ ጥቂት ቀናት ብቻ የቀሩት በመሆኑ በፍጥነት ቀሪ ክፍያችሁን እንድታጠናቅቁ ባንኩ በአክብሮት ያሳስባል።
- #BankofAll #በጋራእንችላለን SWIFT CODE: SDMAETAA www.sidamabanksc.com Telegram Linkedin