ውድ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ2015 ዓ.ም ዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ ። መጪው አመት የሰላም የፍቅርና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቴን እገልጻለሁ።
እንኳን አደረሳችሁ!!!
መልካም በዓል!
ታደሰ ሐጢያ
ፕሬዚዳንት፣ ሲዳማ ባንክ አ.ማ